4.9/5
( 055+ reviews)
Features Tsewatiwe Zema Pro ጸዋትወ ዜማ
ጸዋትወ ዜማ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንፈሳዊ አገልግሎቶች ማለትም በበዓላትና በዘወትር ጊዜ አባቶቻችን ሊቃውንት የሚጠቀሟቸውን የዜማ ከፍሎችን የያዙ መጻሕፍት ተካተዋል። በውስጡ የተካተቱ መጻሕፍት • የቅዱስ ያሬድ የዜማ መጻሕፍትን (ጾመ ድጓ፣ ምዕራፍ፣ መዋሥዕት፣ ዘማሬ፣ ዚቅ)• የተለያዩ በዓላት ዋዜማዎችና ማኅሌቶች• የዓመቱ ሰንበታትና ክብረ በዓላት መዝሙራት• የቅዳሴ መጻሕፍትን• የሰዓታት መጽሐፍን• የማኅሌት ክፍሎችንና መጻሕፍትን• የኪዳን ጸሎት• ሊጦን• መስተብቍዓት• ዘይነግሥ
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
Screenshots
See the Tsewatiwe Zema Pro ጸዋትወ ዜማ in Action
Get the App Today
Download on Google Play
Available for Android 8.0 and above